የዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት አፈጉባዔ ማይክ ጆንሰን የሪፐብሊካን መሪነት ሥልጣናቸውን ለማስጠበቅ እየታገሉ ባሉበት ወቅት፣ ከተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ድጋፍ አግኝተዋል። ትራምፕ ሰኞ ዕለት በማኅበራዊ ...
ከሰሞኑ በመገናኛ ብዙኃን የተከሰተው ጀዋር መሐመድ እንደገና አነጋጋሪ መሆን ችሏል። ከእስር ከተፈታ በኋላ ድምጹን አጥፍቶ የነበረው ፖለቲከኛው በራሱ ህይወት ዙሪያ የጻፈውን መጽሐፍ ለንባብ ከማብቃቱ ባሻገር ...
” ነገሩ አዲስ አበባ እና ሌሎችም ቦታዎች ካልተሰማ ትኩረት እያገኘ አይደለም። ድግግሞሹ እኮ ብዙ ነው በሚዲያ ከሚገለጸውም በላይ ነው። ቤታቸውን ጥለው የወጡም አሉ ፤ ብቻ በጣም ነው የፈራነው ” ሲሉም ተናግረዋል ...
የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት፣ በሕወሃት ውስጥ በተፈጠረው ክፍፍል ሳቢያ የመቀሌን ከንቲባ ለማነጋገር ሲፈልግ፣ ‘የየትኛው ከንቲባ’ የሚል ጥያቄ እየቀረበለት እንደተቸገረ መናገሩን ...
በትግራይ ክልል የወርቅ ማዕድን ሥራ ተቋርጦ ጥናት እንዲደርግ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ካቢኔ መወሰኑን፣ የአስተዳደሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሌተናንት ጀነራል ጻድቃን ገብረተንሳኤ ገለጹ። ምክትል ፕሬዝዳንቱ ...
«አብዛኞቹ በሬክተር ስኬል ሲታዩ አነስተኛ ናቸው፡፡ እንቅስቃሴው ግን በመቀጠሉ ከዚህ የከፋ ነገር ቢመጣ፤ ለአብነትም ቅልጥ አለት ቢፈስ ሰውን ለማዳን ዘመቻው ከወረዳ እስከ ፌደራል መንግስት ምን ዝግጅት ተደርጓል ...
“አሁን የኢትዮጵያ አትሳተፊም መባል ብቻ አይደለም ጉዳዩን ውስብስብ ያደረገው። ተፃራሪ የሆነችው ግብጽ ደግሞ እንደምትሳተፍበት መታመኑ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያ ያላትን የተቀባይነት ደረጃ ጥያቄ ውስጥ ይከተዋል ...
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ካለፈው ሐምሌ ጀምሮ በፋኖ ታጣቂዎች ቁጥጥር ሥር በሚገኘው ቋሪት ወረዳ ኹሉም የመንግሥት ሠራተኞች ያለፉት ሦስት ወራት ደሞዝ እንዳልተከፈላቸው ተናግረዋል። ባኹኑ ወቅት በወረዳው ...
በጀርመን በገና ገበያ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት እና በየካቲት ወር የሚካሄደውን አጠቃላይ ምርጫ ተከትሎ፣ በድንበር ዙሪያ የሚካሄደው ቁጥጥር እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ከመጪው መጋቢት 2025 ዓ.ም በኋላም ...
በአፋር ክልል፣ ዞን ሦስት አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ትላንት ምሽት በሬክተር ስኬል 5.1 የተመዘገበ ርእደ መሬት መከሰቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊሲክስ ህዋ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ተቋም አስታወቀ። ...
በትግራይ የሚካሄደው ሕገወጥ ወርቅ የማውጣት ስራ አንዱ ሌላው ለመወንጀል ከሚያደርገው ዘመቻ ባለፈ መንግስት ምንም ዓይነት እርምጃ አልወሰደም በማለት የተለያዩ አካላት ይተቻሉ።… ...
ትምህርት ሚኒስቴር፣ ዩኒቨርሲቲዎች የፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዳይሰጡ ያሳለፈው ውሳኔ፣ “ተቋማቱን ይጎዳል” ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ባለሙያዎች፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ...